በኢትዮጵያ ሰዎች የጤና እክል ሲገጥማቸው የተሻለ ህክምናም ሲያስፈልጋቸው ምን ማድረጋቸው ይጠበቅባቸዋል ?
- 12 hours ago
- 1 min read
የሰኔ 24/2018
ሰው ጤናው ሲጓደል ለፈውስም መፍትሄ ሲፈልግ መካሪው ብዙ ሆኖ ይታያል፡፡
ሰዎች አንዳች የጤና ክልል ሲገጥማቸው፣ ምን ማድረግ እንዳለባቸው ሐሳብ ሲገባቸው የሚያግዛቸውን ፣ የተሻለ ህክምና አገልግሎትም ሲያሻቸው የሚጠቁማቸውንና የሚያማክራቸውን የጤና ማማከር አገልግሎትን ምርጫቸው ማድረግ በተለይ በውጩው አለም የተለመደ ነው ይባላል።

ለመሆኑ በኢትዮጵያ ሰዎች የጤና እክል ሲገጥማቸው የተሻለ ህክምናም ሲያስፈልጋቸው ምን ማድረጋቸው ይጠበቅባቸዋል ?
የጌትዌል ሜዲካል ትራቭል መስራች እና ስራ አስኪያጅ የሆኑትን ዶ/ር በጋሻው ባይለየኝን ጠይቀናል።
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ…..
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
X :- https://x.com/shegerfm?s=2
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i
Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv
Instagram: https://shorturl.at/9X4S7





Comments