top of page

በሀገር ውስጥ ላቦራቶሪዎች ጥራታቸው መፈተሽ የማይችሉ ምርቶች ከመነሻ ሀገር የጥራት ማረጋገጫ ይዘው እንደመጡ ከውሳኔ ተደርሷል፡፡

  • sheger1021fm
  • 1 day ago
  • 1 min read

ታህሳስ 27/2018

 

በሀገር ውስጥ ላቦራቶሪዎች ጥራታቸው መፈተሽ የማይችሉ ምርቶች ከመነሻ ሀገር የጥራት ማረጋገጫ ይዘው እንደመጡ ከውሳኔ ተደርሷል፡፡

 

ጀነሬተሩ፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽን እና ሌላውም በዚህ የፍተሻ ሥርዓት እንዲያልፍ ተወስኗል፡፡

 

ይህ ደግሞ ተከልሶ የመጣ ፣ ሥርዓት ፣ ከአስመጪዎች በኩል ግን የሚነሳበት ጥያቄ አለ፡፡

 

ለመሆኑ አሰራሩ ተግባራዊ የሚሆነው እንዴት ነው? ያስፈለገውስ ለምን ይሆን?

 

ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ…..

 

ንጋቱ ረጋሣ

 

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

  

Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page