top of page

ሐምሌ 27፣2016 - ሰው ሰራሽ አስተውሎት እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገራት፤ መርገምት ወይስ በረከት?

  • Aug 3, 2024
  • 1 min read

ኢትዮጵያ አለም አቀፍ ቴክኖሎጂዎችን ለመቀበል የምታደርገው መሽቀዳደም ከኑሮዋ ጋር ያልተገናዘበ እና አጠቃላይ ሁኔታዋንም ከግምት ያላስገባ ነው በሚል በዜጎቿ ስትተች ይሰማል፡፡


#ቴክኖሎጂውን የፈጠሩ ሀገራት በሁለተኛ አማራጭነት የሚጠቀሙትን ጭምር በመተው ኢትዮጵያ ሙጥኝ የምትላቸው ጉዳዮች አንድ ቀን ችግር ውስጥ እንዳይጥሏት የሚሰጉም ብዙዎች ናቸው፡፡


በቅርቡም አብዝታ ስለ #አርቴፊሻል_ኢንተለጀንስ አገልግሎት እያወራች ነው፡፡


ምን ይዞባት ይመጣ ይሆን?



በረከት አካሉ

Recent Posts

See All
ፖሊስ በ"ፊንቴክ" ኢንቨስትመንት ማጭበርበር የተጠረጠሩ አርቲስቶች እና ቲክቶከሮች ላይ የጠየቀው ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደለት፡፡

ሚያዝያ 14/2018 ፖሊስ በ"ፊንቴክ" ኢንቨስትመንት ማጭበርበር የተጠረጠሩ አርቲስቶች እና ቲክቶከሮች ላይ የጠየቀው ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደለት፡፡ ፖሊስ ተጨማሪ 14 ቀን ለምርመራ እንዲፈቀድለት ባለፈው አርብ በነበረው ችሎት ጠይቆ ለውሳኔ ፍርድ ቤቱ ለዛሬ ቀጥሮ እንደነበር ይታወሳል፡፡ በ"ፊንቴክ"(Finte

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page