ሐምሌ 13፣ 2016 - የምግብ ዋስትና ችግር ያለባቸው ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ተሰምቷልJul 20, 20241 min read ከስድስት ዓመታት ወዲህ የምግብ ዋስትና ችግር ያለባቸው ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ተሰምቷል፡፡ ችግሩ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል የሚሉት በጉዳዩ ላይ ጥናት ያደረጉ ምሁር በዚሁ ከቀጠለ ማህበራዊ ቀውስ እንደሚያስከትል አስጠንቅቀዋል፡፡ፋሲካ ሙሉወርቅ5:34
ደንበኞች ባሉበት ሆነው የእጅ ስልካቸውን በመጠቀም ብቻ የቆጣሪ ንባባቸውን የሚያስገቡበት አሰራር በሙከራ ደረጃ መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አግልግሎት ተናገረ፡፡
Comments