ህዳር 17፣2016 - በሰሜን ወሎ ዞን ከ17,000 በላይ ሰዎች በወባ ወረርሽኝ ተጠቅተዋል ተባለsheger1021fmNov 27, 20231 min readበሰሜን ወሎ ዞን ከ17,000 በላይ ሰዎች በወባ ወረርሽኝ ተጠቅተዋል ተባለ፡፡ የመድሃኒት እጥረት መኖሩንም ሰምተናል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ታህሳስ 3/2018 የሀገር ውስጥ የኤሌክትሪክ ሃይል ፍጆታ ካለፈው ሃምሌ ወር ወዲህ እያደገ መጥቷል ተባለ።ኢትዮጵያ ከተለያዩ ምንጮች ከምታመርተው የኤሌክትሪክ ሃይል 90 በመቶው ለሀገር ውስጥ ፍጆታ የሚውል እንደሆነ ተጠቅሷል። በዘንድሮው በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ አራት ወራት ኢትዮጵያ ከውሃ እና ከነፋስ ከ15,300 ጊጋዋት ሰዓት በላይ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጨቷ ተነግሯል። በየወሩ በአማካይ 3,800 ጊጋዋት ሰአት የኤ
Comments