- sheger1021fm
ጥር 9፣ 2015- ከአሮጌ መኪኖች የሚለቀቀው በካይ ጋዝ ገዳይ በሽታዎችን እንደሚያስከትል የጤና ሚኒስቴር በጥናት አረጋግጧል ተባለ
ከአሮጌ መኪኖች የሚለቀቀው በካይ ጋዝ ገዳይ በሽታዎችን እንደሚያስከትል የጤና ሚኒስቴር በጥናት አረጋግጧል ተባለ፡፡
ይሁንና በኢትዮጵያ መኪኖች የሚለቁትን በካይ ጋዝ የሚለካ መሳሪያ የለም ተብሏል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…