top of page

ጥር 22፣ 2015- የተሻሻለው የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ጤናን ለመጠበቅ የወጡ አዋጆች ሊመለከት ይገባዋል ተባለ


የተሻሻለው የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ጤናን ለመጠበቅ የወጡ አዋጆች ሊመለከት ይገባዋል ተባለ፡፡


ረቂቅ አዋጁ የሚፀድቅ ከሆነ በተለይ የትንባሆ አጠቃቀምን የሚያበረታታ ሊሆን ይችላል የሚል ስጋት አሳድሯል፡፡

ቴዎድሮስ ወርቁ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…bottom of page