top of page

ጥቅምት 27፣2016 - አንድ ኪሎ የአዞ ስጋ እስከ 27,000 ብር የአንድ አዞ ቆዳ ደግሞ እስከ 15,000 ብር እንደሚሸጥ ሰምተናል

Updated: Nov 7, 2023


ኢትዮጵያ የአዞ ቄራ አርባምንጭ ላይ ብትገነባም የቄራው አለመዘመን ከአዞ ቆዳም ሆነ ስጋ ማግኘት የሚገባትን ያህል እያገኘች አይደለም፡፡


የአንድ አዞ ቆዳ እስከ 15,000 ብር፣ አንዱ ኪሎ ስጋ ደግሞ እስከ 27,000 ብር እንደሚሸጥ ሰምተናል፡፡



ማንያዘዋል ጌታሁን ያሰናዳውን በማርታ በቀለ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page