top of page

ታህሳስ 6፣ 2015- ኢትዮጵያ ላሰበችው የአስር አመት እቅድም ሆነ ለዘላቂ ልማት ግቦች መሳካት የአረንጓዴ፣ የአካባቢ ጥበቃ ጉዳይ የቅድሚያ ቅድሚያ ትኩረት


ኢትዮጵያ ላሰበችው የአስር አመት እቅድም ሆነ ለዘላቂ ልማት ግቦች መሳካት የአረንጓዴ፣ የአካባቢ ጥበቃ ጉዳይ የቅድሚያ ቅድሚያ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ተብሏል፡፡


መንግስት ለሀገር ይጠቅማሉ ብሎ በሚሰራቸው የልማት ሥራዎች ዜጎችን እንዳይጎዳ መጠንቀቅ እንዳለበት ተመከረ፡፡


ንጋቱ ሙሉ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Comments


bottom of page