top of page

ታህሳስ 19፣ 2015በቀድሞው የኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብዓቶች ልማት ኢንስቲትዩት ከመመሪያ ውጭ በተፈፀመ ግዥ እና በተለያዩ ግድፈቶች ከ173 ሚሊየን ብር


በቀድሞው የኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብዓቶች ልማት ኢንስቲትዩት ከመመሪያ ውጭ በተፈፀመ ግዥ እና በተለያዩ ግድፈቶች ከ173 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ መደረጉ ተሰማ፡፡


ያለአግባብ ወጪ የተደረገው ገንዘብ እንዲመለስና በወቅቱ የነበሩ ሀላፊዎችም ተጠያቂ እንዲደረጉ ተጠይቋል፡፡


ትዕግስት ዘሪሁን


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page