- sheger1021fm
ታህሳስ 12፣ 2015- በተለይ በኢንዱስትሪ፣ በፋብሪካዎቿ ትታወቅ የነበረችው የአቃቂ ከተማ አሁን በቀደመ ዝናዋ ላይ አይደለችም
በተለይ በኢንዱስትሪ፣ በፋብሪካዎቿ ትታወቅ የነበረችው የአቃቂ ከተማ አሁን በቀደመ ዝናዋ ላይ አይደለችም፡፡
ከተማዋ ያለበትን የኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ችግሮች ለመፍታት የከተማዋ ተወላጆች መላ እንምታ ብለው ተመካክረዋል፡፡
በሰቃ ሁለገብ የህብረት ስራ ማህበርንም መስርተዋል፡፡
ንጋቱ ሙሉ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…