top of page

ሚያዝያ 15፣2016 - በቆቦ ከተማ አካባቢ የነበረ መጠለያ ፈርሶ ወደ ቀያቸው ተመለሱ ተብለናል ሲሉ ተፈናቃዮች ተናግረዋል

በራያ አላማጣ ዞን አካባቢ ከሰሞኑ በተፈጠረው ውጥረት በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ለዳግም መፈናቀል መዳረጋቸው እየተነገረ ነው፡፡


ከሰሞኑ በቆቦ ከተማ አካባቢ የነበረ መጠለያ ፈርሶ ወደ ቀያቸው ተመለሱ ተብለናል ሲሉ ተፈናቃዮች ለሸገር ተናግረዋል፡፡


ተፈናቃዮቹ የምግብ እርዳታ እያገኘን ያለነው ከማህበረሰቡ ነው ይላሉ፡፡


ማርታ በቀለየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Comments


bottom of page