ከሰሞኑ በአዲስ አበባ ከተማ በተለይ በፒያሳና አራት ኪሎ አካባቢ የሚፈርሱ ቤቶች ጉዳይ መነጋገሪያ ሆኖ ሰንብቷል፡፡
ከእነዚህ መካከል ከዚህ ቀደም በቅርስነት ተመዝግበው የቆዮ ከ 30 በላይ ቤቶች እንዲፈርሱ መወሰኑንም ሰምተናል፡፡
የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን በበኩሉ ቤቶቹ ከዚህ ቀደም ቅርስ ተብለው ቢመዘገቡም አዲስ ያወጣሁትን መስፈርት አያሟሉም ብሏል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments