መስከረም 22፣2016-በጋምቤላ ክልል በጎርፍ መጥለቅለቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች እርዳታ መቅረቡ መጀመሩ ተሰማOct 3, 20231 min readበጋምቤላ ክልል በጎርፍ መጥለቅለቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች እርዳታ መቅረቡ መጀመሩ ተሰማ፡፡ የጎርፍ ስጋቱን ለመቀነስ የሚሰራው ስራ ግን ፈተና የበዛበት ነው ተብሏል፡፡ ፍቅሩ አምባቸው
በጋምቤላ ክልል በጎርፍ መጥለቅለቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች እርዳታ መቅረቡ መጀመሩ ተሰማ፡፡ የጎርፍ ስጋቱን ለመቀነስ የሚሰራው ስራ ግን ፈተና የበዛበት ነው ተብሏል፡፡ ፍቅሩ አምባቸው
Comments