ህዳር 25፣2016 - የሰራተኞች አነስተኛ የደመወዝ ወለል እንዲወሰን ከዚህ ቀደም ሰፋ ያሉ እንቅስቃሴዎች እንደነበሩ ሲነገር ቆይቷል
- sheger1021fm
- Dec 6, 2023
- 1 min read
የሰራተኞች አነስተኛ የደሞዝ ወለል እንዲወሰን ከዚህ ቀደም ሰፋ ያሉ እንቅስቃሴዎች እንደነበሩ ሲነገር ቆይቷል፡፡
ይሁንና መንግስት ይህን ለማድረግ ያስችለኛል ያለውን ጥናት እንዳዲስ እያደረግሁ ነው ሲል ተሰምቷል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
Comments