Dec 24, 20221 minታህሳስ 14፣ 2015- የአፍሪካ የውሃ ማማ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ሀብት ባለቤት፣ በመባል ለዘመናት ስትጠራ የኖረችው ኢትዮጵያ እውነት በተባለችው መጠን የውሃ ,, የአፍሪካ የውሃ ማማ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ሀብት ባለቤት፣ በመባል ለዘመናት ስትጠራ የኖረችው ኢትዮጵያ እውነት በተባለችው መጠን የውሃ ባለፀጋ ነችን? ወይንስ የሌላትን አላት ብለው ጎረቤቶቿ በሰጧት ትርክት ስትጠራ...
Dec 23, 20221 minታህሳስ 14፣2015 ያለፉት ሁለት ዓመታት መንግስት የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንትን እና ባለሃብቶችን ይበልጥ ማበረታታት እንዳለበት የተረዳባቸው ነበሩ ተባለያለፉት ሁለት ዓመታት መንግስት የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንትን እና ባለሃብቶችን ይበልጥ ማበረታታት እንዳለበት የተረዳባቸው ነበሩ ተባለ። ከ11 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡና ከ600 ለሚልቁ ዜጎች የስራ ዕድል...
Dec 22, 20221 minታህሳስ 13፣ 2015- ከፍለው መታከም ለማይችሉ ከፍተኛ የልብ ህመም የገጠማቸው ህፃናትና ታዳጊዎች ነፃ ህክምና እየተሰጠ ነውከፍለው መታከም ለማይችሉ ከፍተኛ የልብ ህመም የገጠማቸው ህፃናትና ታዳጊዎች ነፃ ህክምና እየተሰጠ ነው፡፡ ከፍተኛ የልብ ስፔሻሊስቶቹ ሞያችን የገና ስጦታችን ብለዋል፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Dec 22, 20221 minታህሳስ 13፣ 2015- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን የሚገጥሟትን ፈተናዎች ሁሉ የምታልፈው በህግ እና በህግ አግባብ ብቻ ነው ሲል የፓርትሪያርየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን የሚገጥሟትን ፈተናዎች ሁሉ የምታልፈው በህግ እና በህግ አግባብ ብቻ ነው ሲል የፓርትሪያርኩ ፅ/ቤት ተናገረ፡፡ የኔነህ ሲሳይ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 22, 20221 minታህሳስ 13፣ 2015- በኢትዮጵያ የክፍያ ሥርዓት እንዲሳተፉ የሚፈቀድላቸው የውጪ ድርጅቶች የኢንቨስትመንት ከለላ ክፍያ እንዲከፍሉ ይጠበቅባቸዋል ተባለበኢትዮጵያ የክፍያ ሥርዓት እንዲሳተፉ የሚፈቀድላቸው የውጪ ድርጅቶች የኢንቨስትመንት ከለላ ክፍያ እንዲከፍሉ ይጠበቅባቸዋል ተባለ፡፡ የብሔራዊ የክፍያ ሥርዓት አዋጅ በሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ፀደቀ፡፡ ትዕግስት...
Dec 22, 20221 minታህሳስ 13፣ 2015- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽቤት በደቡብ ክልል ስር በሚገኙ 6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች ውስጥ ለሚደረገው ህዝበ ውሳኔ የመራጮች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት በደቡብ ክልል ስር በሚገኙ 6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች ውስጥ ለሚደረገው ህዝበ ውሳኔ የመራጮች ምዝገባ መጀመሩን ተናገረ፡፡ የኔነህ ሲሳይ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 22, 20221 minታህሳስ 13፣ 2015- በተለያዩ ጊዜያት ዜጎችን ከጎዳና ላይ ለማንሳት በሚል በዘመቻ መልኩ ስራ ተጀምሯልበተለያዩ ጊዜያት ዜጎችን ከጎዳና ላይ ለማንሳት በሚል በዘመቻ መልኩ ስራ ተጀምሯል፡፡ በጎዳና ላይ ያሉ ህፃናትና ሴቶች ግን ቁጥራቸው ሲቀንስ አይታይም፡፡ ይህ የሆነው ዜጎችን ከጎዳና ላይ ካነሱ በኋላ በዘላቂነት ማቋቋም...
Dec 22, 20221 minታህሳስ 13፣ 2015- የገበያ መረጃየገበያ መረጃ ለገበያ የቀረቡ የችግኝ ዓይነቶችና ዋጋቸው ምን ይመስላል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 21, 20221 minታህሳስ 12፣ 2015- ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ሱዳን የቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት ማሰቡን ተናገረኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ሱዳን የቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት ማሰቡን ተናገረ፡፡ የኩባንያው ሃላፊዎች በጁባ ተገኝተው ከሀገሪቱ ቴሌኮም ሃላፊዎች ጋር መምከራቸው ተሰምቷል፡፡ ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...