ጥቅምት 21፣ 2015-በፌዴራል መንግስትና በህወሃት መካከል በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ያለው የሰላም ንግግር ትናንት ይጠናቀቃል ተብሎ እየተጠበቀ...
- Sep 30, 2022
- 1 min read
ጥቅምት 21፣ 2015
በፌዴራል መንግስትና በህወሃት መካከል በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ያለው የሰላም ንግግር ትናንት ይጠናቀቃል ተብሎ እየተጠበቀ የነበረ ቢሆንም ዛሬም መቀጠሉን የደቡብ አፍሪካ የወሬ ምንጮች ተናግረዋል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
Comments