ጥቅምት 17፣2016 - አንድ እንቁላል እሰከ 14፣ 15 በሆነ ብር መሸጥ ከጀመረ ሰነባብቷልOct 28, 20231 min readየአንድ እንቁላል ዋጋ 14፣ 15 ብር መሸጥ ከጀመረ ሰነባበተ።የዶሮ ዋጋ የ1,000 ወሰንን አልፏል።አንድ ኪሎ ስጋ በከተማው 2,000 ብር እየተሸጠ ነው።የበግ፣ የፍየል፣ የበሬው ዋጋ ሲጨምር እንጂ ሲቀንስ አይታይም።ይህ እየሆነ ያለው ደግሞ በእንስሳት ሀብቷ ከአፍሪካ ቀዳሚ እንደሆነች በሚነገርላት ኢትዮጵያ ነው።ግን ለምን?ንጋቱ ሙሉየሸገርንወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments