top of page

የካቲት 18፣2016 -ጉዳያችን;- የኦንላይን ንግድ (Online Market) ስጋትና እድሉ ምንድን ነው?

በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሞያ አስተያየት ይቀርባል፡፡


የዛሬው ጉዳያችን እየተለመደ የመጣውን በማህበራዊ የትስስር ገፆች በኩል የሚደረግ ግብይትን ይመለከታል።


የኦንላይን ንግድ (Online Market) ስጋትና እድሉ ምንድን ነው?


ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን የገበያ ጥናትና አስተዳደር ባለሞያው አቶ ረቢራ ቡሻ ናቸው።


አዘጋጁ ቴዎድሮስ ወርቁ ነው፡፡


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ



bottom of page