top of page

በአማራ ክልል ያለው ጦርነት አሁንም ያለ ሁነኛ መፍትሄ እንደቀጠለ ነው፡፡

  • Aug 3
  • 1 min read

ሐምሌ 27 2018



በአማራ ክልል ያለው ጦርነት አሁንም ያለ ሁነኛ መፍትሄ እንደቀጠለ ነው፡፡


ጦርነቱ ከቦታ ቦታ መጓጓዝን ፣ ግብርናን ፣ ትምህርትን ሌላውንም እያስተጓጎለ ይገኛል፡፡


የክልሉ መንግስት የፀጥታውን ሁኔታ “አንፃራዊ ሰላም” ሲል ገልፆታል፡፡


መሳሪያ ያነሱ አካላትን በሚመለከት በሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳ ሆኖ መቅረቡ የአማራ ክልልን የጸጥታ ችግር ይፈታው ይሆን?


የክልሉ ፀጥታ ሁኔታስ አሁን በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል?


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ....




ያሬድ እንዳሻው




Recent Posts

See All
የምክክሩ ሂደት አሁን ላይ ከእያንዳንዱ ባለ 500 አባላት የስራ ቡድን የተመረጡ 30 አባላት ከስልታዊ ቡድኖች የቀረቡ የአጀንዳ ምክረ ሀሳቦችን አቀናጅተው፣ 500 አባላት ላሏቸው 7 የስራ ቡድኖች ቅዳሜ ከሰዓት ማቅረብ ጀምረዋል፡፡

ነሐሴ 4 2018 የምክክሩ ሂደት አሁን ላይ ከእያንዳንዱ ባለ 500 አባላት የስራ ቡድን የተመረጡ 30 አባላት ከስልታዊ ቡድኖች የቀረቡ የአጀንዳ ምክረ ሀሳቦችን አቀናጅተው፣ 500 አባላት ላሏቸው 7 የስራ ቡድኖች ቅዳሜ ከሰዓት ማቅረብ ጀምረዋል፡፡ በአዲስ አበባ ላይ እየመከረ ያለው ቡድን ግን ጉዳዩ አከራካሪ ሆኖ በ

 
 
 
የአዲስ ኃይል ማስቀጠያ የዱቤ ክፍያ ወለድን ሙሉ በሙሉ ማንሳቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ተናገረ፡፡

ነሐሴ 4 2018 የአዲስ ኃይል ማስቀጠያ የዱቤ ክፍያ ወለድን ሙሉ በሙሉ ማንሳቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ተናገረ፡፡ አገልግሎቱ አዲስ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስቀጠያ ክፍያን በዱቤ ለሚከፍሉ ደንበኞች ይጣል የነበረውን የወለድ ክፍያ ሙሉ በሙሉ ማንሳቱን የአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጅነር ጌቱ ገረመው አስረ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page