#ሸገር_ትንታኔ 5 hours ago1 min readሩሲያ የግዛት አካሎቼ ናቸው የምትላቸው የኩሪል ደሴቶች ጉዳይ ጃፓንን ከ80 አመታት በላይ ሲቆጭ ሲያንገበግባት ኖሯል፡፡ሰሞኑን የሩሲያው ፕሬዘዳንት ቭላድሚር ፑቲን በኩል ደሴቶች ጉብኝት ማድረጋቸው ጃፓንን ክፉኛ አንጨርጭሯታል፡፡የኩሪል ውዝግብ ዳግም እየተጋጋለ ነው፡፡ዝርዝሩን የኔነህ ከበደ አዘጋጅቶታል
Comments