top of page

ሚያዝያ 22፣2016 - የእንስሳት መድሐኒት ማምረት ዘርፍ ውስጥ የሚገቡ አምራቾችም ጥለው እንደሚወጡ ይነገራል ምክንያቱ ምንድን ነው?

ከአፍሪካ በእንስሳት ህብቷ ቀዳሚ መሆኗ የሚነገርላት ኢትዮጵያ፤ ለእንስሶቿ ማምረት የምትችለው መድሐኒት ከፍላጎቱ 5 በመቶ ያህል እንደሆነ ይነገራል፡፡


የእንስሳት መድሐኒት ማምረት ዘርፍ ውስጥ የሚገቡ አምራቾችም ጥለው እንደሚወጡ ይሰማል፡፡


ምክንያቱ ምንድን ነው?


ፍቅሩ አምባቸው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





bottom of page