ለሴቶችና ወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር ኑሯቸውን ለማሻሻል ሲተገበር የቆየው የሊዌ ፕሮጀክት የስራ ፈጣሪዎችን አቅም አሻሽሎታል ተባለ፡፡
- 12 hours ago
- 1 min read
የሰኔ 24/2018
ለሴቶችና ወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር ኑሯቸውን ለማሻሻል በኔዘርላንድስ የልማት ድርጅት ድጋፍ ሲተገበር የቆየው የሊዌ ፕሮጀክት የስራ ፈጣሪዎችን አቅም አሻሽሎታል ተባለ፡፡
የኔዘርላንድስ የልማት ድርጅት (SNV) ከመርሲ ኮርፕስ (Mercy Corps) ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ከተማ ሲተገብር የቆየው የሴቶች እና ወጣቶች የኑሮ ማሻሻያ (LIWAY) ፕሮግራም ተመዝግበዋል የተባሉ ለውጦችን የታዩበት ዝግጅት በትናንትናው እለት ተካሂዷል፡፡
ፕሮጀክቱ ለስራ ፈጣሪዎች ማስያዣ ሳይጠየቁ ከባነኮች ብድር የሚያገኙበትን ሁኔታ ፈጥሯል አንዲሁም መቀጠር ለሚፍሉጉ ድግሞ የቅም ግንባታ ስልጠና እንዲያገኙ ተድረጓል ሲሉ የፕሮጀክቱ ሃላፊ ሄለን ጌታቸው አስረድተዋል፡፡

በዚህም ላለፉት 4 ዓመታት 402,000 ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ወጣቶችና ሴቶችን የራሳቸው ስራ እንዲጀምሩና በተቋማት የስራ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ አድርገናል ሲሉ ሄለን ጌታሁን ጠቅሰዋል፡፡
የፕሮጀክቱ ሁለተኛው ምዕራፍ በስዊድን መንግሰት የ6 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ለመጮወፐቹ ሁለት አመታት አንደሚቀጥልም ሰምተናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ…..





Comments