top of page

ጥር 22፣2016 - የሥነ - ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሌብነት በኢትዮጵያ የከፋ ደረጃ ላይ ደርሷል ሲል ተናገረ

በኢትዮጵያ ሌብነት ወይም ሙስና የከፋ ደረጃ ላይ ደርሷል ሲል የሥነ - ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ተናገረ፡፡


የሙስና መከላከል ስራው በቂ ትኩረት አልተሰጠውም ሲልም ኮሚሽኑ አስረድቷል፡፡


ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…Comments


bottom of page