top of page

ጥር 17፣ 2015- ከውጭ ተገዝተው የሚገቡ ተሽከርካሪዎች ላይ እስከ 374 በመቶ የኤክሳይስ ታክስ እና ቀረጥ ይጣል ነበር


ከውጭ ተገዝተው የሚገቡ ተሽከርካሪዎች ላይ እስከ 374 በመቶ የኤክሳይስ ታክስ እና ቀረጥ ይጣል ነበር፡፡


ተሻሽሎ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በቀረበው የኤክሳይስ ታክስ አዋጅ ላይ ግን በከፍተኛ ሁኔታ ቀንሷል፡፡


በኤክሳይስ ታክሱ ላይ የተደረገው ማሻሻያ መንግስትን ከ5 ቢሊየን ብር በላይ አመታዊ ገቢ ያሳጣዋል ተብሏል፡፡


ትዕግስት ዘሪሁን


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Commenti


bottom of page