ኢትዮጵያ የሽግግር ፍትህን ተግባራዊ ለማድረግ በምትከውነው ስራ የውጭ ሃገር ዜጎች እንደሚሳተፉ በፖሊሲው ላይ ሰፍሯል፡፡
በልዩ ዐቃቢ ህግ ይሳተፋሉ የተባሉ የውጭ ዜጎችን በመምረጡ ሂደት ላይ ሰፍሯል፡፡
በልዩ አቃቢ ህግ ይሳተፋሉ የተባሉ የውጭ ዜጎችን በመምረጡ ሂደት ከውድቀታቸው የምትማርባቸውን፣ ከስኬታቸውም በጎ ልምድ የምታገኝላቸውን መርምራ መምረጥ መቻል እንዳለባትም ባለሙያዎች እየመከሩ ነው፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments