top of page

ግንቦት 6፣2016 - ከውጪ የሚገቡ ዝርያዎች ምን ያህል የኢትዮጵያን መልከዓ ምድር እና የአየር ንብረት ታሳቢ ያደረጉ ይሆኑ?

በምርምር የተገኙ የሰብል ዝርያዎችን ከውጪ እያስመጡ ለአርሶ አደሮች በሽያጭ የሚያቀርቡ ድርጅቶች በኢትዮጵያ አሉ።


ለመሆኑ በእነዚህ ድርጅቶች ከውጪ የሚገቡ ዝርያዎች ምን ያህል የኢትዮጵያን መልከዓ ምድር እና የአየር ንብረት ታሳቢ ያደረጉ ይሆኑ?


ዋጋቸውስ የሀገራችንን አርሶ አደር አቅም ከግምት ያስገባ ነው?


ንጋቱ ረጋሣ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Comments


bottom of page