top of page

ግንቦት 6፣2016 - አለም አቀፉ የአቪዬሽን ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አለም አቀፉ የአቪዬሽን ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡


ምክክሩ በአቪዬሽን እና በአየር ትራንስፖርት ዙሪያ እየመከረ ነው፡፡


የአፍሪካ የአየር ትራንስፖርት በተመለከተ የሚመክረው ጉባኤ የዘንድሮው 12ኛው ነው፡፡


የኢትዮጵያ አየር መንገድ፤ እህት የአፍሪካ አየር መንገዶችን ለመርዳት በአቪየሽን ዙሪያ የባለሙያ ስልጠናና በአውሮፕላን ጥገና ዙሪያ ጥያቄ ሲጠይቁ ፈቃደኛ ሆኜ አገልግሎቱን እሰጣለሁ ብሏል፡፡


ተህቦ ንጉሴ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

コメント


bottom of page