የካቲት 29፣2016 - እድሜያቸው 18 እና ከዚያ በላይ የሆናቸው 20 ሴት ሰዓሊያን፤ በዲጂታል አለም ስራዎቻቸው እንዲታይላቸው እድል መዘጋጀቱ ተነገረ
- sheger1021fm
- Mar 8, 2024
- 1 min read
በተለያዩ የትምህርት ደረጃ ላይ የሆኑና በስዕል ስራ ውስጥ ያሉ እድሜያቸው 18 እና ከዚያ በላይ የሆናቸው ሴት ሰዓሊያን፤ በዲጂታል አለም ስራዎቻቸው እንዲታይላቸው እድል መዘጋጀቱ ተነገረ፡፡
ይህም ለሴት ኢትዮጵያዊያን ሰዓሊያት መልካም ወሬ ነው ተብሏል፡፡
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments