የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ መሆን ተስፋና አደጋው ምንድን ነው?
በየጊዜው መነጋገሪያ ሆኖ የሚነሳው የሀገር በቀል እውቀት ነገርስ ከዚህ በኋላ በትምህርት ሥርዓቱ ውሳኔ ተግባራዊ ሆኖ የማየት እድሉ ይኖር ይሆን?
ሳይንስ አካዳሚ ባሰናዳው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጉዞ በተመለከተው ማብራሪያ ላይ እነዚህ ሃሳቦች ተነስተው ነበር፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments