top of page

የካቲት 26፣2016 - የተዳከመው የትምህርት ሥርዓቱ እንዴት ማቃናት ይቻላል?

በኢትዮጵያ የትምህርት ሥርዓቱ መውደቁ በተለይ በውጤቱ ደግሞ ደጋግሞ ታይቷል፡፡


የተማሪዎችም የመምህራንም የብቃት መለኪያ ውጤቶች የትምህርትን ውጤት መዳከም አሳይተዋል፡፡


ይህን የተዳከመ የትምህርት ሁኔታ እንዴት ማቃናት ይቻላል?


ፋሲካ ሙሉወርቅ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2024 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page