ሚያዝያ 29፣2016 - ኢትዮጵያ የዜጎቿን የሰብዓዊ መብት አያያዝን ለመከታተል ያስችላል የተባለ መርሃ ግብር የያዘ የህግ ማዕቀፍ ስራ ላይ ልታውል ነው
- sheger1021fm
- May 7, 2024
- 1 min read
ኢትዮጵያ የዜጎቿን የሰብዓዊ መብት አያያዝን ለመከታተል ያስችላል የተባለ መርሃ ግብር የያዘ የህግ ማዕቀፍ ስራ ላይ ልታውል ነው፡፡
በዚህም በሰብአዊ መብት አያያዝ በሚቀርብባት ክስ ምክንያት ከአለም አቀፍ አበዳሪ ሀገራት እና የፋይናንስ ተቋማት ጋር ጭምር ግንኙነቷን ጤናማ ያደርግልኛል ብላ ተስፋ አድጋለች፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments