ታህሳስ 3፣2016 - የሰላም ጥሪው ነፍጥ አንግቦ የሚንቀሳቀስ ቡድን ወደ ሰላማዊ ህይወት ለመመለስ በ 7 ቀን ውስጥ ወደ ማዕከል እንዲገባ የሚያዝ ነው
- sheger1021fm
- Dec 13, 2023
- 1 min read
የአማራ ክልል ያስተላለፈው የሰላም ጥሪም ማንኛውም በክልሉ ነፍጥ አንግቦ የሚንቀሳቀስ ቡድን ወደ ሰላማዊ ህይወት ለመመለስ በ 7 ቀን ውስጥ አሳውቆ ወደ ተሃድሶ ማዕከል እንዲገባ የሚያዝ ነው፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments