top of page

ታህሳስ 2፣2016 - በተለየዩ አካባቢዎች የሰብዓዊ መብት አያያዝ የከፋ ደረጃ ላይ መድረሱን ኢሰመኮ ተናገረ

የጸጥታ ችግር ባለባቸው የኦሮሚያ፣ አማራ እና ቤኒሸንጉል ጉሙዝ የተለየዩ አካቢቢዎች የሰብዓዊ መብት አያያዝ የከፋ ደረጃ ላይ መድረሱን ኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡


በተላይ በሴቶች እና ህጻናት ላይ ችግሩ ይበልጣል ተብሏል፡፡


ያሬድ እንዳሻው


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page