ነሐሴ 2፣2015 - በስትሮክ ሕመም የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Aug 8, 2023
- 1 min read
የሰውነት ክፍል እንዳታዘዝ በሚያደርገው የስትሮክ ሕመም የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን ተነገረ፡፡
በኢትዮጵያ ባልተለመደ ሁኔታ ወጣቶችም በበሽታው እየተያዙ ነው ተብሏል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Comments