በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር የሚወጣውን ጫት ማስቀረት አልተቻለም ተብሏል
- sheger1021fm
- Oct 18, 2023
- 1 min read
ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት ገበያ እያቀረበች ከፍ ያለ የውጭ ምንዛሪ ከምታገኝባቸው ምርቶች መካከል ጫት አንዱ ነው፡፡
ይሁንና በንግድ ሥርዓቱ ችግር ምክንያት በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር የመውጣቱን ችግር ማስቀረት አልተቻለም፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments