መስከረም 8፣2016 - ለቡናው የይርጋጨፌ፣ የሲዳማ ተብሎ እንደሚላከው ሁሉ ሌሎች ምርቶች ላይም ለመጀመር መታሰቡ ተሰምቷል
- sheger1021fm
- Sep 19, 2023
- 1 min read
ኢትዮጵያ ለውጪ ገበያ አቅርባ ዶላር የምታገኝባቸው የግብርና ምርቶች ልክ፤ ለቡናው የይርጋጨፌ፣ የሲዳማ ብና እንደምትልከው ሁሉ ሌሎች ምርቶች ላይም ለመጀመር ማሰቧ ተሰምቷል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Show less
Comments