top of page

ከአዲስ አበባ ከተማ መስፋፋት ጋር ተያይዞ በአርሶ አደሩ ስም የመንግስት ኃላፊዎችን ጨምሮ የማይገባቸው አካላት ሲጠቀሙ እንደነበረ ይነገራል

  • sheger1021fm
  • Jul 3, 2023
  • 1 min read

ሰኔ 23፣2015


በአዲስ አበባ ከተማዋ መስፋፋት ጋር ተያይዞ ህጋዊ ካሣ አላገኙም የተባሉ ከ3,000 በላይ የሚሆኑ የከተማ አርሶ አደሮች የይዞታ ማረጋገጫ ተሰጣቸው።


እስካሁን በነበሩት አሰራሮች በአርሶ አደሩ ስም የመንግስት ኃላፊዎችን ጨምሮ የማይገባቸው አካላት ጭምር ሲጠቀሙ እንደነበር ይነገራል።


ምህረት ስዩም


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

 
 
 

Comentarios


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page