ነሐሴ 29፣2015 - በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም ወቅት የሰብአዊ መብት ጥሰት የፈፀሙ ተጠያቂ እንዲደረጉ ኢሰመኮ አሳሰበ
- sheger1021fm
- Sep 4, 2023
- 1 min read
የኢትዮጵያ ሰበአዊ መብቶች ኮሚሽን በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም ወቅት በተለይ በቁጥርር ስር ከዋሉ ዜጎች ጋር በተያያዘ ድብደባን ጨምሮ ሌሎች የሰብአዊ መብት ጥሰት የፈፀሙ ተለይተው ተጠያቂ እንዲደረጉ አሳሰበ፡፡
ተጠያቂነቱን ከማረጋገጥ አንፃር በመንግስት በኩል ክፍተት አለ ያለው ኮሞሽኑ በፓርላማው በኩል ጉትጎታ ማድረጌን እቀጥላሁ ብሏል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments