Oct 17, 20231 min readጥቅምት 6፣2016 -በየመንደሩ በእንጨት፣ በገመድ የተጣሉ ኬላዎች ህጋዊ ነጋዴዎችን እየገፋ ነው ተባለበየመንገድ በየመንደሩ በእንጨት፣ በገመድ የተጣሉ ኬላዎች ህጋዊ ነጋዴዎችን እየገፋ ህገ ወጦችን እያበረቱ ነው ተባለ፡፡የክልል የፀጥታ አስከባሪዎችም በየኬላው ሆነው ህጋዊው ነጋዴ እንደሚያዋክቡ የጉምሩክ ኮሚሽን ተናግሯል፡፡ያሬድ እንዳሻው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
በየመንገድ በየመንደሩ በእንጨት፣ በገመድ የተጣሉ ኬላዎች ህጋዊ ነጋዴዎችን እየገፋ ህገ ወጦችን እያበረቱ ነው ተባለ፡፡የክልል የፀጥታ አስከባሪዎችም በየኬላው ሆነው ህጋዊው ነጋዴ እንደሚያዋክቡ የጉምሩክ ኮሚሽን ተናግሯል፡፡ያሬድ እንዳሻው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments