ጥር 7፣2016 - የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት ድጋፍ እና ልማት ማህበርን እንደሚያግዝ የፌዴራል ፖሊስ ተናግሯል
- sheger1021fm
- Jan 16, 2024
- 1 min read
በጡረታ የሚገለሉ የፖሊስ አባላትን ለመደገፍ የተቋቋመውን የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት ድጋፍ እና ልማት ማህበርን እንደሚያግዝ የፌዴራል ፖሊስ ተናግሯል፡፡
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረ ሚካኤል የቀድሞ የሰራዊቱን አባላት ውለታ አንረሳም ብለዋል፡፡
ወንድሙ ሀይሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments