ጥር 23፣2016 - ሸራ ወጥረው የተለያዩ ንግድ ይሰሩ የነበሩ የ65,000 ነጋዴዎች ሱቅ ፈርሷል
- sheger1021fm
- Feb 1, 2024
- 1 min read
በአዲስ አበባ በጎዳናዎች ዳር ሸራ ወጥረው የተለያዩ ንግድ ይሰሩ የነበሩ የ65,000 ነጋዴዎች ሱቅ ፈርሷል፡፡
ከመካከላቸው ህጋዊ ሆነው የተገኙት 9,000 ያህሉን ብቻ ነው ብሏል የደንብ ማስከበር ቢሮ፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Kommentarer