ጥር 15፣2016 - በውስጡ ያሉ ዝርዝሮች ይፋ ተደርገዋል፤ ዝርዝሮቹ ምን መሳይ ናቸው? እንዴትስ ባለመልኩ ይተገበራል?
- sheger1021fm
- Jan 24, 2024
- 1 min read
በአዲስ አበባ በቱሪዝምና ሆቴል ስራ ላይ ከተሰማሩ ባለሙያዎች ውስጥ የመስተንግዶ አገልግሎት ከሚሰጡት ውስጥ አንዳንዶቹ የአለባበስ ሥርዓታቸው የኢትዮጵያን ባህል እና ወግ ያላከበረ ነው በሚል ይህንን የሚቆጣጠር እና የሚቀጣ ደንብ ተረቋል፡፡
ደንቡ ፀድቆ ስራ ላይ ባይውልም በውስጡ ያሉ ዝርዝሮች ግን ይፋ ተደርገዋል፤ ዝርዝሮቹ ምን መሳይ ናቸው? እንዴትስ ባለመልኩ ይተገበራል? ስንል ጠይቀናል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentários