የካቲት 7፣2016 - በቀድሞው የአጎና ሲኒማ ህንጻ ላይ በተነሳ እሳት ቤተ ክርስቲያን ተቃጠለ ተብሎ የሚነሳው የተሳሳተ መረጃ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Feb 15, 2024
- 1 min read
በቀድሞው የአጎና ሲኒማ በተነሳ እሳት ቤተ ክርስቲያን ተቃጠለ ተብሎ የሚነሳው የተሳሳተ መረጃ ነው ተባለ፡፡
በእሳት አደጋው አንድ የቴሊቪዥን ጣቢያ ስቱዲዮ ሙሉ ለሙሉ ወድሟል ተብሏል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Bình luận