የካቲት 4፣2016- ''ናይል ፔትሮሊየም'' ከ2 ዓመታት ማቋረጥ በኋላ የነዳጅ ውጤቶችን ከሱዳን ማምጣት ዳግም ሊጀምር መሆኑ ተሰምቷል
- sheger1021fm
- Feb 12, 2024
- 1 min read
ቤንዚንን ጨምሮ የተለያየ የነዳጅ ውጤቶች ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ያመጣ የነበረው ናይል ፔትሮሊየም (Nile Petroleum) ከሁለት ዓመታት ማቋረጥ በኋላ ስራውን ደግሞ ሊጀምር መሆኑ ተሰምቷል፡፡
በተለይ ሲሊንደር ጋዝ (Cylinder gas) ከሁለት እስከ ሶስት ወር ባለ ጊዜ ውስጥ ማምጣት እንደሚጀምር ሰምተናል፡፡
ንጋቱ ሙሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments