top of page

የካቲት 14፣2016 - በአሰሪዎቻቸው የአንሶላ እንጋፈፍ ጥያቄ የሚቀርብላቸው ሴት ተቀጣሪ ሰራተኞች አቤቱታ እየቀረቡልኝ ነው ሲል ኢሠማኮ ተናገረ

ለደመወዝ እና ለደረጃ እድገት በአሰሪዎቻቸው የአንሶላ እንጋፈፍ ጥያቄ የሚቀርብላቸው ሴት ተቀጣሪ ሰራተኞች አቤቱታ እየቀረቡልኝ ነው ሲል የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌደሬሽን ተናገረ፡፡


በረከት አካሉየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…Comments


bottom of page