top of page

የባንክ አገልግሎት በሰፊው የሌለበትን የገጠሩን አካባቢ የፋይናንስ ተጠቃሚ ለማድረግ ኤሌክትሮኒክ መላዎችን ስራ ላይ ማዋል የተሻለ ውጤት ያስገኛል ተባለ


ሰኔ 7፣2015


የባንክ አገልግሎት በሰፊው የሌለበትን የገጠሩን አካባቢ የፋይናንስ ተጠቃሚ ለማድረግ ኤሌክትሮኒክ መላዎችን ስራ ላይ ማዋል የተሻለ ውጤት ያስገኛል ተባለ፡፡


በየገጠሩ ትንንሽ ሱቆችን በመክፈት ገበሬው በኤሌክትሮኒክ መላ እንዲቆጥብ ብድር እንዲያገኝና ሌላም የፋይናንስ አገልግሎቶች ተጠቃሚ ለማድረግ መስራት ያሻል ተብሏል ፡፡


ያሬድ እንዳሻው


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

bottom of page