የፖለቲካ ስራ ለመስራት ህጋዊ ፈቃድ አውጥተው በስራ ላይ ያሉ ድርጅቶች በውስጠ ደንባቸው መሰረት ጠቅላላ ጉባኤ የማድረግ የውዴታ ግዴታ ተጥሎባቸዋል


የፖለቲካ ስራ ለመስራት ህጋዊ ፈቃድ አውጥተው በስራ ላይ ያሉ ድርጅቶች በውስጠ ደንባቸው መሰረት ጠቅላላ ጉባኤ የማድረግ የውዴታ ግዴታ ተጥሎባቸዋል፡፡


በገንዘብ፣ በአዳራሽ እጦት፣ እንዲሁም በብዙ ፈተናዎች ፓርቲዎቹ በወቅቱ ጠቅላላ ጉባኤአቸውን ላለማድረጋቸው ምክንያት ሲያቀርቡ ይሰማል፡፡


በየወቅቱ የፖለቲከኞቹን ችግር በማየት ፋታ እንዲያገኙ በዝምታ የሚያልፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት ለሁሉም ጊዜ አለው ይላል፡፡


የኔነህ ሲሳይ