top of page

ነሐሴ 11፣2015 - ኢትዮጵያ የህዳሴው ግድብን በተመለከተ ከእነ ግብፅ ጋር የበዙ ድርድሮችን አድርጋለች

Updated: Aug 18


ከተጀመረ ከ10 ዓመት በላይ የሆነው የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እስካሁን ከእነ ግብፅ ጋር እልህ አስጨራሽ ድርድሮች ሲደረጉ ቆይተዋል፡፡


ከእነዚህ ድርድሮች የተገኘው ልምድና ሰነዶቹ በመጭው ጊዜ ለሚከወኑ ሌሎች ተመሳሳይ ስራዎች ፋይዳቸው ምን መሳይ ነው?


ቴዎድሮስ ወርቁ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


YouTube: t.ly/SHEGER


Website: t.ly/ShegerFM


Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

bottom of page