ጥቅምት 21፣2016 - አስመጭና ላኪዎች ከባንክ በሚያገኙት የፈቃድ ሰነድ ደጋግሞ መላክና ማስመጣትን የሚፈቅደው አሰራር ሊከለከል ነውNov 1, 20231 min readአንዳንዶች ለህገ-ወጥ ድርጊት ተጠቅመውበታል በሚል አስመጭና ላኪዎች ከባንክ በሚያገኙት የፈቃድ ሰነድ ደጋግሞ መላክና ማስመጣትን የሚፈቅደው አሰራር ሊከለከል ነው፡፡ብሔራዊ ባንክ ለባንኮች በፃፈው ደብዳቤ ከመጭው ህዳር 10 ጀምሮ የክፍልፋይ የባንክ ፈቃድ እንዳይሰጡ ትዕዛዝ አስተላልፏል፡፡ትዕግስት ዘሪሁንየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
አንዳንዶች ለህገ-ወጥ ድርጊት ተጠቅመውበታል በሚል አስመጭና ላኪዎች ከባንክ በሚያገኙት የፈቃድ ሰነድ ደጋግሞ መላክና ማስመጣትን የሚፈቅደው አሰራር ሊከለከል ነው፡፡ብሔራዊ ባንክ ለባንኮች በፃፈው ደብዳቤ ከመጭው ህዳር 10 ጀምሮ የክፍልፋይ የባንክ ፈቃድ እንዳይሰጡ ትዕዛዝ አስተላልፏል፡፡ትዕግስት ዘሪሁንየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentários